በክልሉ ባለፉት ዘጠን ወራት የተሻለ የስራ መነቃቃት የተሻለ ውጤት ተመዝግቧል፦ ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

Spread the love

በክልሉ ባለፉት ዘጠን ወራት የተሻለ የስራ መነቃቃት የተሻለ ውጤት መመዝገቡን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ገለጹ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2017 የ 9 ወራት የፓርቲና መንግስት ተግባራት አፈፃፀም ግምገማ ማካሄድ ጀመረ

የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የግምገማ መድረኩን ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለፁት