
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሱፐር ኤግል የትምህርት ፋይናንስና ቴክኖሎጂ ኃ. የተ.የግ. ማህበር ጋር በመተባበር የትራንስፎርሚንግ ስኩል ማስጀመሪያ የምክክር መርሐ ግብር በቦንጋ ከተማ አካሂዷል።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማው ዘውዴ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር እንዳሉት የኘሮግራሙ ዓላማ በባለፉት ዓመታት የትምህርት ውጤታማነት ችግር በታየባቸው ት/ቤቶች ላይ የትራንስፎርሚንግ ስኩል ፕሮግራም በማስጀመር የትምህርት ጥራትን ማረጋገጥ እና የትምህርት ውጤታማነትን ለማምጣት ታሳቢ ያደረገ ነው ብለዋል
More Stories