ዩኒቨርስቲው መልካም ግንኙነት በመፍጠር ለማህበረሰቡ ማስተማሪያ የሚሆን ስራ እየሰራ መሆኑ ተገለጸ።

Spread the love

የቦንጋ ዩኒቨርስቲ የቀድሞ ፕሬዚደንት ዶክተር ጴጥሮስ ወ/ጊዮርጊስ እና የዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚደንት ዶክተር ደገላ ኤርገኖ በቢጣ ወረዳ ያሉ የምርምር ፕሮጀክቶች ዙሪያ ከወረዳ አመራሮች ጋር ውይይት አድርጓል።

በዋቻ ከተማ አስተዳደር እየተገነባ ያለው የዩኒቨርሲቲውን የምርምር ማዕከል ግንባታ ያለበት ደረጃ ተዘዋውረው ተመልክቷል